በቦታው ላሉት ጀግኖች የተዘጋጀ የዜና ማግኛ አፕሊኬሽን
ስለዓበይት ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አድሎአዊነት የሌለበት ዜና እና መረጃ ያግኙ። ለስማርትፎንዎ(ለሁሉን አቀፍ ዘመናይ የእጅ ስልክዎ) እና ለንዑስ ሰሌዳዎ(ታብሌትዎ) በተዘጋጀው በዚሁ ነፃ የዶይቸ ቬለ አፕሊኬሽን የመጨረሻውን ትኩስ ዜና፣ እንዲሁም፣ ከኤኮኖሚው፣ ከሳይንሱ ፣ ከፖለቲካው፣ ከኪነቱ፣ ከባህል እና ከስፖርቱ ዓለም ሰፋ ያለ ትንታኔ ማግኘት ይችላሉ።
ይኸው ነፃው የዶይቸ ቬለ አፕሊኬሽን ዓለምን በሚገባ ለመረዳት እና ለመቅረጽ የሚያስፈልግዎትን መረጃ ፈጥነው በቀጥታ ማግኘት ያስችልዎታል።
ጥቅሞች
- የመጨረሻውን ወቅታዊ ዜና፣ ዝርዝር ዘገባዎችን እና የቀጥታ-ቲቪ ስርጭትን በፍጥነት ለማግኘት
- የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራምን ይከታተሉ።
- በክሮምካስት ለመጠቀም የሚረዳ
- የአስተያየት መስጫ አገልግሎት፣ ስለምናቀርባቸው ዘገባዎች አስተያየትዎን በቀጥታ አፕሊኬሽኑ ላይ ይጻፉ።
- ይዘት በ29 ቋንቋዎች
- ኦፍላይን ላይ መሆን፣ የኢንትርኔት ግንኙነት እንኳን ሳይኖር፣ አገልግሎት በቀላሉ ማግኘት ያስችላል።
- መረጃ ፈጥኖ ለማግኘት የጽሑፉን አማራጭ ይጠቀሙ፣ ባንድዊድዙ ዝቅተኛ በሚሆንበትም ጊዜ እንኳን።
- ለሰበር ዜናዎች የዜናውን ቁልፍ ይጠቁሙ።
- የአውዲዮ እና የቪድዮ ማህደራችንን በማንኛውም ጊዜ «ዲ ዳብልዩ የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል» ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
ዶይቸ ቬለ አድሎአዊነት የሌለበት ዜና እና መረጃን የሚያቀርብ ተዓማኒ የጀርመን ዓለም አቀፍ የዜና ማሰራጪያ ጣቢያ ነው። የዶይቸ ቬለ አፕሊኬሽን ዓለም አቀፍ ዜናን ከማንኛውም ጊዜ ይበልጥ በቀላሉ ማግኘት ከማስቻሉም ሌላ፣ ዘገባዎችን፣ አውድዮዎችን እና ቪድዮዎችን በቀጥታ በእጅ ስልክዎ እንዲያገኙ ያደርጋል። የዶይቸ ቬለ የጋዜጠኞች ቡድንም ከአውሮጳ እና ከሌሎች የውጭ ሀገራት ዘገባ ያቀርባሉ።