The Amharic Driving License App is a user-friendly mobile application designed to help Amharic speakers prepare for their driving license exam. The app offers practice tests, study materials, and up-to-date information on driving rules and regulations, all in the Amharic language. It's an essential tool for anyone looking to pass their driving test in Ethiopia.
መንጃ ፈቃድ ለማውጣት ተማሪ ከሆናችሁ መያዝ ያለባችሁ መተግበሪያ ነው ፣ የመንጃ ፈቃድ ፈተናን ለማለፍ የሚረዱ መልመጃ ጥያቄዎች ፣ የመማሪያ መፅሃፍ ፣ በግልጽ ማብራሪያ የተቀመጠ ፣ ክፍያውን አፑን ከወደዱ ከሙከራ በኋላ ይከፍላሉ
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት
+251987304999 ይደውሉ
Date de mise à jour
7 stb 2024