Penitipan anak
Penitipan bayi dan anak di Amharic
12 እና ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።
ልጃቸውን
አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
በወራት፣ እንቅልፍ፣ ሽፍታ መድረቅ Kolik - ጭንቅላት የድቄት ...
በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት ፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ ፣ መድረኩ ክፍት ነው ፤ kan
!
PLC
Pengembangan Perangkat Lunak dan Aplikasi OROMNET PLC, Nekemte, Ethiopia