Nuru Seid
- الإبلاغ عن مراجعة غير ملائمة
- عرض سجلّ المراجعة
ግማሹ አይሰራም ምንድነው ጥቅሙ ? እኔ አስወግደዋለው አትውርዱት የተወሰኑት ለምሳሌ አዛምድ መፃፊያ ፊደል መቁጠሪያው ሌላው ምስል ምናምን ያለው አይሰራም ኢንተርኔት ፈልጎ መስሎ ብከፍት አትሰራም ሁለተኛ ከአፑ ለመውጣት ስፈልግ በምንም መንገድ መውጣት እንቢ ብሎኝ ስልኩን አጥፍቼ ነው የወጣሁት ምኑን ነው አምታስካክሉት ታዳ በነገራችን ላይ ይሄ ሁሉ ችግር ምናልባት የኔ ስልክ ጋር ብቻ የግል ችግር ሊሆን ይችላል እሱን አላውቅም ስልኬ ኤም 13 ነው
رأى شخص واحد أنّ هذه المراجعة مفيدة.
Techaddis Studio
5 مارس 2023
የመጀመሪያ ጊዜ የጫኑት ከሆነ የተጠቀሱት ጨዋታዎች ወይም አረንጓዴ ክብ ምልክት ያለባቸው ጨዋታዎች እንዲሰሩ ለአንድ ጊዜ ብቻ ኢንተርኔት መክፈት እና ማስታወቅያ መመልከት ይፈልጋል።