ይህ የካርድ ጫዋታ የሴካ የካርታ ጫዋታ ይባላል።
በሁለት ፓኬት ካርዶች ጫወታው የሚካሄድ የታወቀ ትዕግስት የሚፈልግ ጫዋታ ነው።
ዋናው ዓላማ ካርዶቹን በሙሉ ከጠረጴዛ ላይ ማስወገድ ነው።
ደንቡን ይመለከቱ:
ካርዱን ወደ ባዶ ሠንጠረዥ፥ ወይም ወደ ትልቁ ካርድ ላይ ማንቀሳቀስ ይችላሉ፤ (ምንም ዓይነት ቀለም ቢሆንም)።
ነገር ግን ለማይንቀሳቀሱ ካርዶች ተመሳሳይ ቀለም ያላቸውን እና ትክክለኛው ቅደም ተከተል የጠበቁትን በመስጠት ብቻ ማንቀሳቀስ ይችላሉ።
የተሟሉ ተመሳሳይ ካርዶች ወዲያውኑ ይወገዳሉ።
በማንኛውም ጊዜ፥ ተጫዋቹ ካርዶቹን በሠንጠረዦቹ ሁሉ ላይ ለመጨመር የቀሩትን ካርዶች መጠቀም ይችላል።
ይህ ጫዋታ ሙሉ በሙሉ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።