መንፈሳዊ ጽሑፍ ማንበብ ይወዳሉ? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ጽሑፎችን እና ጦማሮችን አደራጅቶ የያዘ መተግበሪያ እነሆ
ኦርቶዶክስ ጽሑፎች እና ጦማሮች መተግበሪያ በተለያዩ ደራስያን እና ጸሐፊዎች በተለያዩ ጊዜ የተጻፉ ዘርፈ ብዙ ጽሑፎችን አደራጅቶ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የያዛቸው አገልግሎቶች
- በየቀኑ ሚለቀቁ መንፈሳዊ ጽሑፎች በቀላሉ ይደርሶታል
- ከጥንታዊ ቅዱሳት መጻህፍት እስከ ዘመኑ ጸሐፊያን ድረስ የተጻፉ ጽሑፎችን ያገኛሉ
- የማታ እና የቀን እይታ በምቾት ማንበብ ያስችሎታል
- እንዲሁም እንደ ፍላጎትዎ የፊደሎችን መጠን ማተለቅ እና ማሳነስ ይችላሉ
- በደንብ በተደራጁ ምድቦች የሚፈልጓቸውን ጽሑፎች በቀላሉ ማግኘት ያስችሎታል
- የወደዷቸውን ጽሑፎች ማስቀመጥ እና በቀላሉ መልሰው ማግኘት ይችላሉ
- ምቹ እና ቀላል በርካታ አግልግሎቶችን ያገኛሉ
ያውርዱና ዛሬውኑ የአንባቢዎቻችንን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ።