መዝሙር Player | Orthodox Mezmurs

ማስታወቂያዎችን ይዟል
100 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ይህ መተግበሪያ የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በሺዎች የሚቆጠሩ መዝሙሮች ትምህርቶች የአብነት ትምህርቶች ኪነጥበቦች ያሬዳዊ ዜማዎች አደራጅቶ የያዘ ነው በውስጡም
👉 ከ 2000+ መዝሙሮች
👉 ከ 100+ ዘማሪያን
👉 ከ 100+ አልበሞች
👉 በተጨማሪም ቅዳሴ ፡ ሰዓታት ፡ መዝሙረ ዳዊት ፡ ማኅሌት ፡ ትረካ ፡ ትምህርት ይገኙበታል
👉 ማራኪ ፡ ምቹ እና ፈጣን አገልግሎት
👉 መዝሙሮች በምድብ ፡ በዘማሪያን ፡ በአልበም በሚገባ ተደራጅተዋል
👉 የመዝሙር ግጥሞችን ከመዝሙር ጋር መመልከት ይችላሉ
👉 መዝሙሮችን በቀላሉ ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ
👉 በደንብ የተቀናበሩ የመዝሙር ስብስቦችን ያገኛሉ
👉 የራስዎን የመዝሙር ስብስቦች መፍጠር ሚያስችል አገልግሎት አለው
👉 በስልክዎ ውስጥ የሚገኙ መዝሙሮችንም ማጫወት እና በስብስብ ማቀናበር ይችላሉ
👉 መዝሙሮችን በርእስ ፡ በዘማሪ ፡ በአልበም መፈለግ ይችላሉ
👉 የመረጡትን መዝሙር በራስዎ ተወዳጅ ዝርዝር ውስጥ ማስቀመጥ ይችላሉ
👉 የማታና የቀን ማራኪ እይታ
👉 እና በርካታ አገልግሎቶች በዚህ መተግበሪያ ላይ ተካቷል።

መዝሙር ማዳመጥ ፡ ትምህርቶችን መማር ፡ ዜማዎችን ማዳመጥ እና ማጥናት ሚፈልጉ ከሆነ ይህ መተግበሪያ ለእርሶ ነው።
የተዘመነው በ
22 ኖቬም 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ምን አዲስ ነገር አለ

* የመተግበሪያው ፍጥነት እጅግ በጣም ተሻሽሏል
* ሚያወርዷቸው ወይም ዳውንሎድ ያደረጓቸውን መዝሙሮች በስልክዎ ላይ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ
* የማውረጃ ፍጥነት እንዲሻሻል ተደርጓል
* መፈለጊያ ላይ ማሻሻያ ተደርጓል ፡ መዝሙር ፡ ምድብ ፡ አልበም ፡ ስብስብ በአንዴው መፈለግ ይችላሉ
* እና ሌሎችም በርካታ ማሻሻያዎች እና ችግሮች ተቀርፈዋል