የጫዋታው ዓላማ ቦንቡን ሳያፈንዱ ስውር የሆነውን ቦንብ ያለበትን ስፍራ ማጽዳት ነው።
ቦንቡን የያዘው አራት ማዕዘኑ ከታየ፥ ተጫዋቹ ጨዋታውን ይሸነፋል።
ካልሆነ ግን፥ በአራት ማዕዘኑ ውስጥ የተገለጠው አዐዝ፥ ቦንቡ ያለበትን አራት ማዕዘኑን የሚያሳይ ቁጥር ነው።
በርካታ መዋቅሮች:
- ለታብሌቶች እና ስልኮች
- በራሱ መረጃውን እንዲያቆይ ማድረግ
- ስታቲስቲክስ
-ቀላል፥ የተለመደው፥ አስቸጋሪ፥ የውስብስብ ጫዋታ ሞድ
ይህ ጫዋታ ሙሉ በሙሉ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።